582подписчиков сейчас
Публикации всего: 50
ይሄኛው አካውንቴ በቅርቡ ስለሚዘጋ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ በአዲሱ እንገናኝ👇👇👇
❤️የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የተፃፃፉት የፍቅር ግጥም❤️
ሴቷ፦
Mat foundation ነው፣የደረትህ ስፋት፡
Column ያስንቃል፣የአቋምህ መቅናት፡፡
የውበት መንገድ ነህ፣ብሎ የፃፈህ AASHTO:
በልቤ ያተምኩህ፣በደርባ ሲምንቶ:
በፍቅር ያሰርከኝ፣አጥብቀህ በ Stirrups:
ሸክሜን የምታቀል፣የሆንክልኝ Truss::
እወቀው አንተ ነህ፣የኔ Safety factor:
Design ያረኩህ፣በልቤ ማህደር፡፡
ወንዱ፦
Analysis ሰራው፣አንቺም ቆንጅዬ ነሽ፡
Eurocode መዝግቦ፣በክብር የያዘሽ፡፡
ከቦለኬት ክፍተት፣አይንሽ የሚጎላ፡
Mohr's circle መሳይ፣ላየሽም ከኋላ፡፡
Concrete የሚያስንቅ፣ጡትሽ የደደረ፡
ጥርስሽ space ሳይለቅ፣የተደረደረ፡፡
መንፈስሽ ጠንካራ፣የሚያስታውስ Steel:
ቆዳሽ ደሞ ልስልስ፣የሆነ Loam soil::
ቃላት ባይበቃሽም፣ ላሁን በዚህ ጨረስኩ፡
አንቺ ባትኖሪ፣Free body ነበርኩ፡፡
You tube ላይ ለመመልከት👇
https://youtu.be/9DzgvhNQHqA?si=dRgTh0izP0HFhJcH
ትምህርት ውስድና፣ከዘንድሮ ክረመት፡
ጠፋ ሲሉህ ተነስ፣ታጥቀህ አዲስ ጉልበት።💪
(እንዴት ነው? አነቃኋችሁ?😀)
@Adnakotkifle
"ሄሎ ቲቸር አድናቆት "
"ሄሎ አቶ አድናቆት"....ዛሬ ስልኬን ሳነሳ የሰማኋቸው ድምጾች ናቸው።
የመጀመሪያው የማከብረው አስተማሪዬን መመህር ጌትነትን አስታወሰኝ(እወቀትን ከምግባር ይዞ "መምህር" ስለው "አይገባኝም መምህር የሚለው ቃል ከባድ ነው" የሚለኝ) እኔም ደዋዩን አይገባም ልለው አልኩና የማብራሪያ ጊዜ ሳይሰጠኝ ሳይመዘገብ ቢቀርስ ብዬ መምህርነቱን ለጊዘው ተቀበልኩት(ሲመጣ መልስለታለው)
ሁለተኛው ግን🙈"አቶ" ሲለኝ ስለምዝገባ ከማሰብ ይልቅ መዘጋጃ ሄጄ መዝገብ ላይ ከግራ ጎን ጎን ስሜን ማሰፈር እንዳለብኝ ተሰማኝ🚶♂
እና የዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ፅሑፍ ሀሳብ ምን መሰላችሁ፦
በራሴ ቢሮ፣በራሴ ኮምፒውተር
👉ኮምፒውተር
👉ኤክሴል ወ.ዘ.ተ ማስተማር ጀምሪያለው እና ደውሉ ነው።😀
ሼር🙏
🌼መ🌼
🌾ል🌾
☘️ካ🍀
🍂ም 🍂
🌾🌾🌾አዲስ 🌾🌾
🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻ይሁንልን🌻🌻🌻
።።።
✝️✝️✝️እንኳን✝️✝️✝️
✝️✝️✝️አደረሳችሁ✝️✝️✝️
💚💛❤️2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣💚💛❤️
እጅግ አየው፣ደስታ፡
ትላንትና ማታ፡
በጀግኒቷ ጉዳፍ፡
ሀገሬ ስትል ከፍ፡
የደራርቱ ጥልቅ ስሜት፡
በአካሌ ተጋብቶበት፡
ይኸው አለው፣ደስ ብሎኝ በለተሰንበት።🙏
@Adnakotkifle
ከሀጠጥያቴ እጥፍ፣ምህረትህ በዝቶ፡
ዛሬ ላይ ቆሚያለው፣የጨለመው ነግቶ፡
አደራ አምላኬ፣ነገንም ጠብቀኝ፡
ሀጥያት የከበበኝ፣እኔ እንደው ከንቱ ነኝ።🙏
@Adnakotkifle
ቆሻሻ ካልፀዳ፣ቶሎ ከስር ከስር
ክርፋቱ አያስጠጋም፣ቀን በሄደ ቁጥር።😡
@Adnakotkifle
История названий канала
14.08.2026
название
-1001486079106
→
የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍
Дата — момент, когда изменение заметил наш обход.