250подписчиков сейчас
Публикации всего: 47
ɴᴇʙɪʟɴᴜʀ
ɪ мaĸe vιdeoѕ
ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ | ɴᴇʙɪʟɴᴜʀ
ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ | ɴᴇʙɪʟɴᴜʀ
https://t.me/nebilnur
😂😂😂😂😂😂😂 ,
አይ የዛሬ ልጅ
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss👈👈
For more video
So similar !!
ወይ የሰዉ መመሳሰል !!
@blinkartss @blinkartss
《ባል ሚስቱን ከተጣላት በኀላ ደወለላትና》
ሚስት ፦ ሄሎ
ባል ፦ ነይ ቤትሽ ተመለሺ
ሚስት ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ
ባል ፦ አዎ
ሚስት ፦ ሂድና አምጣ
ባል ፦ አመጣው
ሚስት ፦ እና ወርውርና ስበረው
ባል ፦ እሺ ወረወርኩት ?
ሚስት ፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለክ ?
ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም
ሚስት፦ ይስበርህ አልልክ ናና ውሰደኝ
.
😂😂😂 መልካም ቀን
〰〰〰〰〰〰〰
.
ለወዳጆ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ @blinkartss👈ይህን ተጭነው ይቀላቀሉን
.
በተጨማሪም የተለያዩ አስቂኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Stay with us @blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
አንድ አባት ልጃችውን ይዘው ሆስፒታል ይሄዳሉ:: ከዚያም ለዶክተሩ…
.
አባት :-- ልጄ ቁልፍ ውጦአል ዶክተር::
ዶክተር :-- መቼ ነው የዋጠው?
አባት :-- ከ20 ቀን በፊት::
ዶክተር :-- እና ዛሬ ነው ይዘኸዉ የምትመጣው?
አባት :-- ዛሬ ጠፍቶብኝ ነዉ እንጂ ሌላ ቁልፍ ነበረኝ::
.
መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏
〰〰〰〰〰〰〰
.
ለወዳጆ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ @blinkartss👈ይህን ተጭነው ይቀላቀሉን
.
በተጨማሪም የተለያዩ አስቂኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Stay with us @blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
ፊልም ቀረፃ ላይ
.
ዳይሬክተር :-- አሁን አንበሳው ይለቀቃል ምንም አያረግህም እንዳትፈራ
.
ተዋናይ :-- ምንም እንደማያረገኝ በምን አወክ?
.
ዳይሬክተር:-- ስክሪፕቱ ላይ ተፅፏል
.
😂😂😂😂😂🙈
〰〰〰〰〰〰〰
ለወዳጆ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ @blinkartss👈ይህን ተጭነው ይቀላቀሉን
.
በተጨማሪም የተለያዩ አስቂኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Stay with us @blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
@blinkartss
История названий канала
14.08.2026
название
Blink arts
→
Board Games
Дата — момент, когда изменение заметил наш обход.